Thursday, May 23, 2013

መኖር ደግ ነው

መኖር ደግ ነው! ሰው ሲኖር ይማራል! ይመራመራል ካልፈለገም ይተዋል ከፈለገም ያሳካል፡፡

ሰው ሆይ ተመከር እምቢ አትበል ታድግ ዘንድ ከሰው ጋር ሁን የፈጣሪህን ነገር የሚናገሩህን አታውቁም አትበል ትማር ዘንድ ተልኮልሃልና!

እናም በመኖሩ ይማራል! 

በእግዚአብሔር የታመነች ነፍስ

በእግዚአብሔር የታመነች ነፍስ ብልህ ናት፡፡ መንገዷን አቃንታ ጭንቀቷን ረስታ ኖራለች በደስታ!
የህይወት ጉዞ መስመሯ ቀጥ ያለ ነው፡፡ ግርማዋ ያስፈራል!
ከሰው ጋር ትኖራለች ፡፡ ትማራለች ትጎለምስማለች!!!